ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ የCOP32...

image description
image description
image description
image description
image description
- In Uncategorized    0

ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ የCOP32 የአየር ንብረት ጉባኤ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ከአስተዳደሩ የኮፕ (COP) መሰረተ ልማት ኮሚቴ ጋር ሳምንታዊ ግምገማ አካሄዱ።

አካሄዱ።

 የመሰረተ ልማት ኮሚቴው የመዲናዋን የውሃ፣ የመብራት፣ የፅዳ፣ ዘመናዊ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ፣ የአደጋ ስጋት መከላከልና የደህንነት ስራዎችን እና ሌሎች የግንባታ ስራዎችን ከጉባኤው በፊት በማቀናጀትና አገልግሎቱን በማሻሻል የተሳካ ጉባኤ እንዲካሄድ በማለም እየሰራ ይገኛል::

 

የከተማ አስተዳደሩ የኮፕ መሰረተ ልማት ኮሚቴም የተገለፁትን  አቅጣጫዎች መነሻ በማድረግ የከተማዋን ገጽታና ዝግጁነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ሳምንታዊ ክትትልና ግምገማውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል።

 


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments