የፋሲሊቴሽንና የካይዘን ትግበራ ዘርፍ
Sectors Director:
ዶር ኤፍሬም ግዛዉ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የፋሲሊቴሽንና ካይዘን ትግበራ ዘርፍ

የፋሲሊቴሽን እና ካይዘን ትግበራ ዘርፍ ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ያሉት ሲሆን እነዚህም፡- ከይዘን በመተግበር የምርት ጥራት፣ ምርትና ምርታማነት ማረጋገጥ፣ የገበያ ትስስር በመፍጠር ተወዳዳሪነት ማረጋገጥ፣ የግብዓትና ምርት ትስስር በመፍጠር የማምረት አቅምን ማሳደግ፣ የፋይናንስ/ብድር አቅርቦትን ማረጋገጥ፣ የግሉን ዘርፍ የኢኮኖሚ ዕድገት ማረጋገጥ፣ በእድገት ደረጃቸው ድጋፍ ማድረግ፣ አምረች ኢንዱስትሪዎችን የዕድገት ደረጃ ሽግግር ማድረግ፣ ምርጥ ተሞክሮዎችን በመቀመር ለአምራች ኢንዱስትሪዎች ማስፋት፣ ውጤታማ የሆኑ የጥናትና ምርምር ስራዎችን በማከናወን አምራች ኢንዱስትሪዎችን ተጠቃሚ ማድረግ፣ የመልካም አስተዳደር የመሰረተ ልማትና የመሬትና መስሪያ ቦታ ችግሮች መፍታት፣ ዘላቂ ቅንጂታዊ ትብብር በማጠናከር የአምራች ኢንዱስትሪውን እድገት ማረጋገጥ ናቸው፡፡ አድራሻ 19ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 08/19 ስልክ ቁጥር 0111 26 69 81
Directorates under the sector:
የኢንዱስትሪ ካይዘን ሽግግር ልማት ዳይሬክቶሬት
የፋሲሊቴሽን እና ካይዘን ትግበራ ዘርፍ ዋና ዋና...
iconየጥናት፣ ምርምርና የካይዘን ትግበራ ማረጋገጥ ዳይክቶሬት
የፋሲሊቴሽን እና ካይዘን ትግበራ ዘርፍ ዋና ዋና...
iconየገበያ ልማትና ፕሮሞሽን ዳይሬክቶሬት
የፋሲሊቴሽን እና ካይዘን ትግበራ ዘርፍ ዋና ዋና...
iconተሞክሮ ቅመራና የእድገት ደረጃ ሽግግር ዳይሬክቶሬት
የፋሲሊቴሽን እና ካይዘን ትግበራ ዘርፍ ዋና ዋና...
icon