FAQs
Frequently Asked Questions
if you cannot find the answer below, please use the contact form or send us an email to info@industrydevelopment.gov.et
- የፕሮጀክት ፕሮፖዛል ማቅረብ፤
- የሚቀርበው ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ካለው የመስሪያ ቦታ ጋር የሚጣጣም መሆኑ፤
- የእድገት ደረጃው አነስተኛና ከዚያ በላይ የሆነ፤
- ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው እና የዘመኑን የገቢ ግብር የከፈለ ከሆነ፤
- የፈጠረውና ወደ ፊት የሚፈጥረው ቋሚ የስራ ዕድል፤
- ተኪ ምርት የሚያመርት መሆኑ፤
- ምርት በራሱ በቀጥታ ወደ ውጪ የሚልኩ ወይም ኤክስፖርት የሚያደርግ፤
- የተሻለ የማምረት አቅም ያለው፤
- ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ያለ ስለመሆኑ፡፡
- የማፋክቸሪንግ አምራች ኢንዱስትሪ መሆን ፤
- የሚሰራበት የመስሪያ ቦታ ያለው፤
- የእድገት ደረጃው አነስተኛና ከዚያ በላይ የሆነ፤
- የፈጠረው የስራ እድል፤
- ተኪ ምርት ወይም ኤክስፖርት ላይ የተሰማራ መሆን ይኖርበታል፤
- የተሻለ የማምረት አቅም እና ምጣኔ፤
- ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ያለ፤
- የዘመኑን የገቢ ግብር የከፈለ ከሆነ፤
- ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
- ግብር ከፋይ መሆኑን የሚያሳይ መረጃ የሚያቀርብ፣
- የፈጠረው ቋሚ የስራ ዕድል በሮል የሚያቀርብ፣
- የዕድገት ደረጃ ሰርተፍኬት፣
- ማህበራዊ ተሳትፎ፣
- የማምረት አቅም አጠቃቀም ልኬት ያስለካ፤
- የተሰጠውን ስራ በገባው ውል መሰረት መፈጸም ሳይችል ሲቀር፤
- የተጭበረበረ መረጃ አቅርቦ ሲገኝ፤
- በዕድገት ደረጃው የተቀመጠለትን የገበያ ትስስር ጣሪያ ሲያልፍ፤
- ህጋዊ ሰውነት በህግ አግባብ ሲታገድና ሲፈርስ፤
- የእድገት ደረጃ ሽግግር ሰርትፊኬት ያላገኘ ወይም ያላሳደሰ ከሆነ፤
- ሌሎች አሳማኝና አስገዳጅ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ፡፡
- የአምራች ኢንዱስትሪው ባለቤትን፣ የቤተሰብ አባላትና ተቀጣሪ ሠራተኞችን ጨምሮ ከ51 እስከ 100 ሰዎች ቋሚ የሥራ ዕድል የፈጠረ መሆን አለበት፤
- የሚያንቀሳቅሱት የሀብት መጠን ከብር 10,000,001 እስከ 90,000,000 መሆን አለበት
- ከጠቅላላ ሃብቱ ውስጥ 40% እና በላይ ለቋሚ ንብረት ያዋለው መሆን አለበት፤
- ዓመታዊ የግብይት ሽያጭ መጠን ከብር 10,000,001 እስከ 90,000,000 መሆን አለበት፤
- ካለው የማምረት አቅም 60% እና በላይ ያመረተ፤
- ከአምራች ኢንዱስትሪው አባላት ወይም ቋሚ ሰራተኞች መካከል ቢያንስ 25% የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያገኙ መሆን አለባቸው::
በሥራ እድል ፈጠራ በሃብት፣ በገበያ፣ በትርፋማትና በምርታማነት መጠን
- የአምራች ኢንዱስትሪው ባለቤትን ፣ የቤተሰብ አባላትና ተቀጣሪ ሰራተኞችን ጨምሮ ከ101 ሰዎች በላይ ቋሚ የሥራ ዕድል የፈጠረ መሆን አለበት፤
- ጠቅላላ የሀብት መጠን ከብር 90,000,001 (ብር ዘጠና ሚሊዮን አንድ) በላይ መሆን አለበት፤
- ከጠቅላላ ሃብቱ ውስጥ 50% እና በላይ ለቋሚ ንብረት ያዋለው መሆን አለበት፤
- ዓመታዊ የግብይት ሽያጭ መጠን ከብር 90,000,000 በላይ መሆን አለበት፤
- ካለው የማምረት አቅም 60% እና በላይ ያመረተ መሆን አለበት፡፡
- ከአምራች ኢንዱስትሪው አባላት ወይም ቋሚ ሰራተኞች መካከል ቢያንስ 25% የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያገኙ መሆን አለባቸው::
Ask your Question
if you cannot find the answer below, please message us