



"ኢንዱስትሪዎችን የተቀናጀና ውጤታማ ድጋፍ በማድረግ የምርት ጥራት፣ ምርትና ምርታማነትታቸውን ማሳደግ ይገባል"
"ኢንዱስትሪዎችን የተቀናጀና ውጤታማ ድጋፍ በማድረግ የምርት ጥራት፣ ምርትና ምርታማነትታቸውን ማሳደግ ይገባል"
ክቡር አቶ ጃንጥራር አባይ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ
ቢሮዉ ባለፋት አስር ወራት በተሠሩ ሥራዎች ላይ የቢሮዉ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና የክፍለ ከተማ የጽ/ቤት ኃላፊዎች በተገኙበት ዉይይት አካሄደ።
በውይይቱ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር አባይ በተጣበበ ጊዜ ተሰርተው ለተከናወኑ ሥራዎች እና ለነበረው የተሻለ እቅድ አፈፃፀም አመስግነው በቀጣይ ቀሪ ሁለት ወራት ሪፖርት ሲቀርብ ተጨባጭ ሆኖ ከውሸት መረጃ የራቀ እንዲሆን መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመጨረሻም በቀጣይ ቀሪ ወራት ያልተከናወኑ ተግባራትን በመለየት በትኩረት መስራት እንደሚገባ አቶ ጃንጥራር አቅጣጫ አሰቀምጠዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments