የአመራሩ ቅንጅታዊ አሰራር ለአምራች ኢንዱስትሪዎ...

image description
image description
image description
image description
image description
image description
- In Uncategorized    0

የአመራሩ ቅንጅታዊ አሰራር ለአምራች ኢንዱስትሪዎች አቅም እንዲሚጸጥር ተገለጸ፡፡

ኢንዱስትሪ ልማት እና የቱሪዝም ልማት ቋሚ ኮሚቴ የ11 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ገመገሙ፡፡

በውይይቱም በ11 ወራት የተሰሩ ዕቅድ አፈፃፀም ላይ የድጋፍና የክትትል ሥራዎችን በመገምግ የአምራች ኢንዱስትሪን ማነቆና ያጋጠሙ ችግሮች ለመቅረፍና የድጋፍ አሰጣጥ ሥርዓትን ቀልጣፋና ውጤታማ በማድረግ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ልማትን ማረጋገጥ የተሄደበት እርቀት ውጤታማ ተግባር መሆኑ ተመላክቷል፡፡

በውይይቱ ላይ የተገኙት  በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የፋሲሊቴሽንና ካይዘን ትግበራ ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር ኤፍሬም ግዛው እንደ ሀገር የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ በጣም በርካታ ማነቆዎች ያሉበት መሆኑን ገልጸው በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያሉ መሠረታዊ ማነቆዎችን በዝርዝር በመለየት ከሚመለከተው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማድረግ የአምራች ኢነዱስትሪዎች ችግሩ መፍታት መቻሉን  ገልጸዋል፡፡

በመጨረሻም ቋሚ ኮሚቴውን ላደረጉት የተጠናከረ ድጋፍና ክትትል አመስግነው  በቀጣይም በተሻለና በተጠናከረ መልኩ ድጋፍና ክትትላቸውን እንዲቀጥሉ ዶ/ር ኤፍሬም አሳስበዋል፡፡  


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments