





የ5ኛዉ ዙር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡
የ5ኛዉ ዙር አረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በከተማችን ከሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች፣ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች፣ የዓለምአቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አትሌቶች፣ የተለያዩ ስፖርት ቤተሰቦች እንዲሁም ከከተማችን ነዋሪዎች በተገኙበት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ተጀምሯል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments