





ማእድ የማጋራት ፕሮግራም አብሮነትን እንደሚያጠናክር ተገለጸ።
የአዲስ አበባ ከተማ ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ለሰራተኞች የበዓል መዋያ ማእድ አጋርቷል።
ማእዱን ያጋሩት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሀላፊ የተከበሩ አቶ ጃንጥራር አባይ በአል ሲመጣ እንኳን አደረሳችሁ ማለት ኢትዮጵያዊ ባህል ነው ብለዋል።
ማእድ ማጋራቱ መልካም ምኞታችንን ለመግለጽ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
በአሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን የተከበሩ አቶ ጃንጥራር መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments