
Start Date
icon
End Date
icon
Location
አዲስ አበባ
value="
በ2016 በጀት ዓመት ሰኔ መጨረሻ የአምራች ኢንዱስትሪዎች የደረጃ እድገት ሽግግር ይካሄዳል፡፡ በዚህም በወጣዉ መመሪያ ላይ የተቀመጠዉን መስፈርት የሚያሟሉ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ያሉ አምራች ኢንዱስትሪዎች ከአነስተኛ ወደ መካከለኛ ከመካከለኛ ወደ ከፍተኛ ደረጃ የሽግግር ፕሮግራም ይካሄዳል፡፡
"